NEWS

Yehualeye Qualified for 2021 Tokyo Olympics.  

Yehualeye Beletew qualified for the 2021 Tokyo Olympics. Yehualeye is the only Ethiopian Race Walker who will represent Ethiopia in the Olympic Games. የ ENDURACE SPORTS አትሌት የሆነችው የህዋልዬ በለጠው በ 2021 ለሚደረገው የቶክዮ ኦሎምፒክ የሚያስመርጣትን ሰአት አሟልታለች :: የህዋልዬ በለጠው ኢትዮጲያን ወክላ በእርምጃ የምትደዳደር ብቸኛዋ አትሌት ስትሆን የኢትዮያን የሴቶች የእርምጃ ውድድር ሪከርድ የያዘች ናት!